83 ክፍት የስራ ቦታዎች ፋርማሲስት: ላቦራቶሪ : ክሊኒካል ነርስ: አዋላጅ ነርስ: ጠቅላላ ሃኪም: ሪከርድ ባለሞያ እና ሌሎች

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በስሩ ለሚገኙ ህይወት ፋና ስፔሻላዝድ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋርማሲስት
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
የመጀመሪያ ዲግሪ በፋርማሲ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 10
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
የመጀመሪያ ዲግሪ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 10
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በ BSc nurse ከታወቀ ዮኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 30
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አዋላጅ ነርስ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በአዋላጅ ነርስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 7
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አንስቴቲስት ነርስ ፕሮፌሽናል
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በአኒስቴዢያ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 6
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፊዚዮቴራፕ ፕሮፌሽናል (ፊዚዮቴራፒስት)
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
ፊዚዮቴራፕ ፕሮፌሽን የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 1
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ባዮሜዲካል ኢንጂነር
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
ብዛት 1
ደሞወዝ 3911
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጠቅላላ ሃኪም
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በህክምና የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-4/1
ብዛት 10
ደሞወዝ 5583
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስራ አከባቢ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ጀማሪ ባለሞያ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በሙያ ደህንነትና ጤና ወይም በተዛማች የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ደረጃ ፕሳ-1/1
ብዛት 1
ደሞወዝ 3145

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ረከርድ ባለሞያ

የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በስታትስቲክስ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በመረጃ ልውውጥ ቴክኖሎጂ ወይም በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት መረጃ በመያዝና በማደራጀት የስራ ልምድ ያለው/ት
የስራ ደረጃ ፕሳ-2
ብዛት 3
ደሞወዝ 2298

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የተማሪዎች ቋት አስተዳደር ባለሞያ

የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በትምህርት ዕቅድ ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይም በመረጃ ልውውጥ ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማች የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
የስራ ደረጃ ፕሳ-1
ብዛት 2
ደሞወዝ 2008

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍለ ግዜ ዝግጅት ባለሙያ

የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በትምህርት ዕቅድ ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይም በስታትስቲክ ወይም በመረጃ ልውውጥ ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማች የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
የስራ ደረጃ ፕሳ-1
ብዛት 1
ደሞወዝ 2008

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፔይሮል ሂሳብ ሰራተኛ

የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የባችለር ዲግሪ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳ ትምህርት የማስትሬት እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
የስራ ደረጃ ፕሳ-2
ብዛት 1
ደሞወዝ 2298

Please login with Candidate account to view more fields.
Apply for this job
Share this job

Video Editor – Addis Insight

Addis Insight is  looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title:        Video Editor Job Overview:        Job Type: Full Time Salary: Company’s Scale. Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia. Job Position:         1.Video Editor Responsibilities: A Video Editor is tasked with taking the raw footage shot by a film crew and director and turning it into the final product.

Driver I – Ethiopian Airlines

Ethiopian Airlines is  looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title:        Driver I Job Overview:        Job Type: Full Time Salary: Company’s Scale. Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia. Job Position:         1.Driver I Job Requirement:     Qualification: Education:  A Minimum of 12th/10th grade complete per the old /new curriculum with a minimum of Public II driving license . Knowledge

Junior Accountant , Call Operator, Reception & More – Gojo Agency

Gojo Agency is looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title Junior Accountant , Call Operator, Reception & More Job Requirement 1.Job Position፡  የኬጂ ዳይሬክተር Education:  ዲፕሎማ/ዲግሪ Experience: 1 ዓመት እና ከዛ በላይ Gender: ሴት Place of  Work: ቄራ ____________________________ 2.Job Position፡ እንጊሊዘኛ መምህር Education:   ዲግሪ Experience:   1 ዓመት እና ከዛ በላይ Gender: ወንድ/ሴት Required No. 3 Place of 

Call Operator , Assistant Teacher, Reception & More – Gojo Agency

Gojo Agency is looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title Call Operator , Assistant Teacher, Reception & More Job Requirement 1.Job Position፡  ስልክ ኦፕሬተር Education: ኤኒ ዲፕሎማ/ዲግሪ Experience: 0 ዓመት እና ከዛ በላይ Gender: ሴት/ወንድ Required No. 5 Place of  Work: አ.አ ____________________________ 2.Job Position፡ ሞግዚት Education:  8ኛ Experience:  አይጠይቅም Gender: ወንድ/ሴት Required No. 3 Place of  Work: ጦ/ሀይሎች

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia

Install Mobile App አፕልኬሽን ይጫኑ

Don't Miss New Jobs Install AddisJobs App
አዳዲስ ስራዎች እንዳያመልጧችሁ የአዲስጆብስን አፕልኬሽን ይጫኑ
addisjobs appsaddisjobs apps

Share This Post to Friends and Families ለሌሎችም ሼር ያርጉት
Maybe Later - Close for now
This window will automatically close in 30 seconds
 
Send this to a friend