Contact us: info@addisjobs.net

6 ክፍት የስራ ቦታዎች ከኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የፕላን ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት/ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምሕርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና የ4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት/በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         6893
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ውሃና ፍሳሽ ሲስተም ቴክኒሽያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በሳኒተሪያን ኢንጅነሪንግ/ በሲቪል ኢንጂነሪንግ /በቧንቧ ስራ/ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ / የትምሕርት መስክ ደረጃ IV ዲፕሎማና የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡ (COC ማቅረብ የሚችል)
  • ብዛት                          3
  • ደሞወዝ                         2873
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሕግ ጥናትና የኮንትራት ክትትል ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በህግ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         9443
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የፋይናንስ ኦዲተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በፋይናንስና በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የ2 ዓመት የኦዲት የስራ ልምድ፡፡
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         4703
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia