Contact us: info@addisjobs.net

6 ክፍት ስራዎች ለ12 ሰዎች ከጊጋር ትሬዲንግ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ጊጋር ትሬዲንግ ከፍተኛ የኢንዱስትሪ ውጤት የሆኑ መሳሪያዎችንና እቃዎችን እያስመጣ የሚያከፋፍል እንዲሁም በዘመናዊ መሳሪያ የተሸከርካሪ ብቃት ምርመራ አገልግሎት በመስጠት የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሲኒየር መካኒካል ኢንጂነር           
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ማሽን ተከላና ጥገና ላይ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ሰራ/ች
  • ብዛት፡ 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሲኒየር ኤሌክትሪካል ኢንጂነር           
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በኤሌክትሪክ (ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ) በዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በተመሳሳይ ሥራ 3 ዓመት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
  • ብዛት፡ 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሴልስ ኢንጂነር           
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ፡ በሊፍት፣ ኤርኮንዲሽነር፣ እና ኪችንኢኪዩፕመንት ላይ የሠራ ቢሆን ይመረጣል (የዲዛይን ሥራ በAuto Cad መስራት የሚችል) 3 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – መካኒክ            
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ
  • የስራ ልምድ፡ በፋብሪካና ማሽን ተከላ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ኤሌክትሪሽያን            
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በኤሌክትሪክ (ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ)
  • የስራ ልምድ፡ በተመሳሳ ሥራ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ኤክስክዩኒቭ ሴክሬታሪ            
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያላት
  • የስራ ልምድ፡ 3/5 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ  ያላት
  • ብዛት፡ 02

ለሁሉም የስራ መደቦች፡

  • ደመወዝ፡ በስምንት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia