Contact us: info@addisjobs.net

52 ክፍት የስራ ቦታዎች – አካውንታንት: ሂሳብ ሠራተኛ: ኦዲተር: ካሸር: ስቶር ኪፐር: ሽያጭ ሠራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ፈም ኢምፔክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ሴፍዌይ ሱፐርማርኬት) ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ/ለሱፐርማርኬት/     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በገበያ ወይም በንግድ ሥራ አመራር እና 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡              – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያማዕከላዊ ዕቃ ግ/ቤት ኃላፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢኤ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሲኒየር አካውንታንት      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያኮስትና በጀት ሂሳብ ሠራተኛ     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየውስጥ ኦዲተር     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያአካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሽያጭ ተቆጣጣሪ     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር       
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ወይም በእንግዳ አቀባበል እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 5

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያካሸር /የሱፐርማርኬት/       
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያስቶር ኪፐር       
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ/ዲግሪ በዕቃ ግዥና ን/አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ እና 5/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 4
  1. የሥራ መደብ መጠሪያረዳት ስቶር ኪፐር      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ በዕቃ ግዥና አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ እና 1 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሽያጭ ሠራተኛ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
  • ብዛት፡ – 20

ለሁሉም

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ መደብ በሚያቀርቡት ማመልከቻ ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia