ከ 45 በላይ አዲስ ክፍት የስራ ቦታዎች – የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Job Overview
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – በምህድስና ዋና ክፍል ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – 2ተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 6/8 ዓመት በሙያው የሰራ/ች ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2/4 አመት በሲኒየር የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 11,264.00
- ደረጃ፡ – 14
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፋይናንስ፣ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – 2ተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 8/10 ዓመት ከዚያ ውስጥ 1/2 ዓመት በአስተባባሪ/ ከፍተኛ ኤክስፐርትነት ደረጃ ላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 11,264.00
- ደረጃ፡ – 14
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የስነ-ምግባርና ክትትል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – 2ተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅምት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ በሎጂስቲክስ ማኔጅምት ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ የሰለጠነ/ች ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በአስተባባሪ ወይም በተመሳሳይ ደረጃ ላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 12
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር የመንገድ ስራ መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የመጀመሪያ ዲግሪ በመንገድ ስራ ምህንድስና፣ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 9
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 4 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 9
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቺፍ አካውንታንት 1
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 5 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 15
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 9
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አካውንትስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 4 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 15
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 8
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የሙያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ና የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
- የስራ ልምድ ፡ – 5 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 4
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 7
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – መቀሌ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰመራና ድሬዳዋ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኮንትራት አስተዳደር መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ ፡ – 2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 00
- ደረጃ፡ – 7
- የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት