4 ክፍት ስራዎች ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ65 ሰዎች
Job Overview
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የዞንና የወረዳ ፍ/ቤቶች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Social Worker /የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ /ለወረዳ/ፍ/ቤቶች
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ social works sociology & social works እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ኛ ዲግሪና 7/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡- 27
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ PS-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Social Worker /የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ /ለዞን ከፍተኛ ፍ/ቤቶች
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ social works sociology & social works እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ኛ ዲግሪና 7/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡- 04
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ PS-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Network technician
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በCOMPUTER SCIENCE/ IT OR COMPUTER ENGINEERING እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ level 4 /የመጀመሪያ ዲግሪ /2ኛ ዲግሪና 4/2/0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡- 33
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ IV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Network technician
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በCOMPUTER SCIENCE/ IT OR COMPUTER ENGINEERING እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ /2ኛ ዲግሪና 4/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡- 01
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ IV