3 ክፍት ስራዎች ለ19 ሰዎች ከአፍሮ ጺዮን ኮንስትራክሸን ኃ.የተ.የግ.ማ
Job Overview
አፍሮ ጺዮን ኮንስትራክሸን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲንየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በዘርፉ ሰራ/ች
- ብዛት፡ 06
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በዘርፉ ሰራ/ች
- ብዛት፡ 05
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ስቶክ አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም በአካውንቲንግ ወይም በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመነት ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በዘርፉ ሰራ/ች
- ብዛት፡ 08
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
- ደመወዝ፡ በስምንት
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት፣ ፕሮጀክት እና እህት ኩባንያዎች