Contact us: info@addisjobs.net

11 ክፍት የስራ ቦታዎች ከቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ22 ሰዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 05
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ፋርማሲስት 
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 04
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ማርኬቲንግ ኃላፊ 
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማርኬቲንግ እና 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – አይቲ ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – አይቲ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ኦፕሬሽን ክፍል ኃላፊ ነርስ  
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሜትረን
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሲኒየር አካውንታንት 
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 02
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ጁኒየር አካውንታንት 
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 03
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሪሴፕሽን ኃላፊ  
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በመስተንግዶ ወይም በተመሳሳ ሙያ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ባዮሜዲካ ኢንጂነሪንግ  
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 01

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ /ቤተል
  • ደመወዝ፡ በስምምነት/ማራኪ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia