Contact us: info@addisjobs.net

ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ, የኮንስትራክሽን መሀንዲስ , የሳይት መሀንዲስ , የቢሮ መሀንዲስ, ፕሮጀክት አስተዳደር , ጀማሪ አካውንታንት , አስተዳደር እና ፋይናንስ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 6 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 8 ዓመት ያገለገለ/ች እና በፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ቢያንስ ለ3 ዓመት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደቡ፡የኮንስትራክሽን መሀንዲስ
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 4 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 6 ዓመት ያገለገለ/ች እና በኮንስትራክሽን መሀንዲስነት ቢያንስ ለ3 ዓመት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡የሳይት መሀንዲስ  
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 2 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 3 ዓመት ያገለገለ/ች እና በሳይት መሀንዲስነት ለ3 ዓመት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡የቢሮ መሀንዲስ    
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 3 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 5 ዓመት ያገለገለ/ች እና በቢሮ መሀንዲስነት ለ3 ዓመት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ፕሮጀክት አስተዳደር    
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በማኔጅመንት በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ተመረቀ/ችና መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እና በቂ ችሎታ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለ3 ዓመት ያገለገለ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ጀማሪ አካውንታንት
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ ተመረቀ/ችና መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እና በቂ ችሎታ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ በፋይናንስ ሥራ ከ1-2 ዓመት ያገለገለ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡አስተዳደር እና ፋይናንስ
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ ተመረቀ/ችና የማኔጅመንት ወይም የህግ ዕውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል
  • የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ በአስተዳደርና ፋይናንስ ቢያንስ ለ5 ዓመት ያገለገለ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ለሁሉም የስራ መደቦች፡

    ደመወዝ፡ በስምምንት

    የቅትር ሁኔታ፡ በቋሚነት

    የስራ ቦታ፡ ከተራ ቁጥር 1-6 በየፕሮጀክት ሳይት ሲሆን ቁጥር 7 አዲስ አበባ ይሆናል፡፡

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia