Contact us: info@addisjobs.net

የዕቃ ግዥ : ኦዲተር : አካውንታንት እና ሌሎች 8 ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የፌዴራል የተቀናጀ የከተማ መሬት መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሲስተም ዴቨሎፕመንትና ኢምፕሊመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               7204
  • ስራ ልምድ 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ XVI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የስልጠና ኤክስፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በስራ አመራር ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይ በኢኮኖሚክስ ወይም መሰል ሙያ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               6362
  • ስራ ልምድ 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ XV
  • ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጂ.አይ.ኤስ ከፍተኛ ኤክስፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂአይኤስ እና ሪሞት ሴንሲንግ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               6362
  • ስራ ልምድ 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ XV
  • ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የካዳስተር መረጃ አሰባሰብና አደረጃደት ድጋፍ ከፍተኛ ኤክሰፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂኦ-ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በጂአይኤስ እና ሪሞት ሴንሲንግ ወይም መሰል ሙያ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               6362
  • ስራ ልምድ 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ XV
  • ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሲስተም ዴቬሎፕመንትና ሜንቴናንስ ክትትል መካከለኛ ኤክስፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               4922
  • ስራ ልምድ 5/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ XIII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               4461
  • ስራ ልምድ 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ XV
  • ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውስጥ ኦዲተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ሲ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ ፋይናንስ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               3001
  • ስራ ልምድ 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ ፕሳ-3
  • ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በፐርቼዚንግ ወይም በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ አንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም የቴክኒክና የሙያ ትምህርት ቤት ወይም ዲፕሎማ ኮሌጅ
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                               2298
  • ስራ ልምድ 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ደረጃ ጽሂ-9
  • ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia