Contact us: info@addisjobs.net

የተሸከርካሪ ሞተርና ጥርሳጥርስ ጥገና ሮርማን , ሊድ አውቶ መካኒክ ,ሲኒየር አውቶ መካኒክ ደረጃ III , ሲኒየር መካኒክ ደረጃ III , ሲኒየር መካኒክ ደረጃ I , መካኒክ ደረጃ III

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ጌት-አስ ኢን/ኃ/የተ/የግ/ማ (ትራንስፖርት ዘርፍ) ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የተሸከርካሪ ሞተርና ጥርሳጥርስ ጥገና ሮርማን     
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ የተግባረእድ ዲፕሎማ (10+3) ያለውና በልዩ ልዩ የሞተርና ጥርሳጥርስ ጥገና ላይ 10 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ ሁለቱን ዓመት በሊድ ደረጃ ወይም በፎርማንነት የሰራ
  • ብዛት፡ 02
    1. የስራ መደቡ፡ ሊድ አውቶ መካኒክ
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 8 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው
  • ብዛት፡ 03
    1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አውቶ መካኒክ ደረጃ III
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 7 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 10 ዓመት የሠራ
  • ብዛት፡ 14
    1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ ደረጃ III
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 6 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 8 ዓመት የሠራ
  • ብዛት፡ 04
    1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ ደረጃ I
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 5 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 7 ዓመት የሠራ
  • ብዛት፡ 05
    1. የስራ መደቡ፡ መካኒክ ደረጃ III
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 4 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 6 ዓመት የሠራ

 

 

ለሁሉም የስራ ምደቦች

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ አዳማ ቅርንጫፍ እና ሎጊያ ቅርንጫፍ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት ሆኖ ማራኪ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia