Contact us: info@addisjobs.net

የቁጥጥር ኦፊሰር ,የክትትል ኦፊሰር ,የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ብሔራዊ የግብይት ፈጻሚዎች ማህበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች የ2008 ተመራቂ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የቁጥጥር ኦፊሰር   
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ ወይመ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የክትትል ኦፊሰር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
    • ብዛት፡ 1
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝም የመጀመሪያ ዲግሪ
    • ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል፡፡

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia