Contact us: info@addisjobs.net

ኬሚስት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ት/ቤት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ኬሚስት
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ/Bed/ የተመረቀችና የPGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች
    • ብዛት፡ 2
    • የመመረቂያ ነጥብ : 75 እና ከዚያ በላይ
    • ደመወዝ፡ በት/ት ምኒስቴር ስኬል መሠረት ሆኖ የሥራ ልምድን ታሳቢ የሚያደርግ ሲሆን የቤት አበልና የማበረታቻ አበል ከደመወዝ ጋር በየወሩ ይሰጣል፡፡
    • ሴት አመልካች ይበረታታሉ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia