Contact us: info@addisjobs.net

ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር , ሲኒየር መካኒክ , መካኒክ , ጀማሪ ሠልጣኝ መካኒክ , ጀማሪ ሠልጣኝ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ , አካውንታንት, የሰርቪስ መኪና ሾፌር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር
    • የት/ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም ማኔጀመንት ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ መሠረታዊ የኮምፒውተር ሥልጠና ያለው
    • የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 6,040.00
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
    • የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 6,692.00
    • ብዛት፡ 2
  3. የስራ መደቡ፡ መካኒክ
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
    • የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 6,040.00
    • ብዛት፡ 3
  4. የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ሠልጣኝ መካኒክ (በተለያዩ ማሽኖች ላይ ሥልጠና ተሰጥቶት ሥራ ለማስጀመር)
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
    • የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • ብዛት፡ 10
  5. የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ሠልጣኝ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ (ለህትመት ፋብሪካ ማሽን የሚሆን)
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክሲቲ ወይም በኤሌክትሮኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሪካልና በኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቀ
    • የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • ብዛት፡ 4
  1. የስራ መደቡ፡ ጀማሪ አካውንታንት
  • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ በኣካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ ተመርቆ፣ በአካውንቲንግ የሶፍትዌር ሥልጠና ያለው
  • የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ የሰርቪስ መኪና ሾፌር
    • የት/ደረጃ፡ በቀድሞው 4ኛ መንጃ ፈቃድ በአሁኑ ሕዝብ 2 መንጃ ፍቃድ ኖሮት አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሙያው በቀጥታ 4 ዓመት የሰራ በ2 ፈረቃ መሥራት የሚችል መሆን አለበት፡፡
    • የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 4,820.00
    • ብዛት፡ 25
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia