Contact us: info@addisjobs.net

ሾፌር, ኮስት አካውንታንት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቶሪያ ሳሙና እና ዲተረጅንት ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኮስት አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ የመጀመሪያ ዲግሪ እውቅና ካለው ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ
  • የስራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 3 ዓመት ለዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በማምረትና ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የሰራ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ዱከም
  • ብዛት ፡ 1
  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ ደረጃ 3 ጭነት የመንጃ ፍቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ዱከም
  • ብዛት ፡ 2
  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ ህዝብ 2 የመንጃ ፍቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ዱከም
  • ብዛት ፡ 2
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia