Contact us: info@addisjobs.net

ፕሮጀክት ማኔጅመንት : ንብረት አስተዳደር : ሰው ሀብት: የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ : ግዥ ሰራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ  ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያከፍተኛ የፕሮጀክት የማኔጅመንት ባለሙያ II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማኔጅመንት ፣ በኢኮኖሚክስ ቢኤ፣ዲግሪ ኤም.ኤ ዲግሪ፣ ፒ ኤች ዲግሪ 8፣6፣4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ልዩ ሞያ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት         
    • 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
  • መነሻ ደመወዝ፡ 8651
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ባለሙያ I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በፕኩርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንታንት ቢኤ ዲግሪ፣ ኤምኤ ዲግሪ፣ ፒኤች ዲግሪ 7፣5፣3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ልዩ ሞያ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት         
    • 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
  • መነሻ ደመወዝ፡ 7284
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ X
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሀብት ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በህዝብ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ፣ ቢኤ ዲግሪ፣ ኤም.ኤ ዲግሪ 5፣3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ልዩ ሞያ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት         
    • 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
  • መነሻ ደመወዝ፡ 6055
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ IX
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሪከርድና ማህደር ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሪከርድ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+2፣ 10+1 2፣4፣6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ልዩ ሞያ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት         
    • 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
  • መነሻ ደመወዝ፡ 2414
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ V
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየግዥ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት በአካውንቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+2፣ 10+1 2፣4፣6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ልዩ ሞያ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት         
    • 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
  • መነሻ ደመወዝ፡ 2414
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ V
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia