ፕሮጀክት ማናጀር , ሲቪል መሀንዲስ
Job Overview
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ፕሮጀክት ማናጀር
- የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና/ በከተማ ፕላን፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት መጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ ሲቪል መሀንዲስ
- የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና፣ መጀመሪያ ዲግሪና በህንጻ ግንባታ ኮንስትክሽን ስራ 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም የስራ መደብ
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት