ፕላንት ማኔጀር , ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር ,ሲኒየር ኤሌክትሪሻን , ጁኒየር መካኒካል ኦፕሬተር
Job Overview
ኡታ ዋዩ ሁለገብ የገ/ህ/ሥ/ዩኒዬን አዲስ ላቋቋመው የምግብ ማደራጃ ኮምፕሌክስ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንት ማኔጀር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኢንዱስትሪያል ወይም በሜካኒካል ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና መጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ የትምህርት ተቋም
- የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ወይም ተዛማጅ ሥራ ላይ ከ6 አመት በላይ የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በምግብ ፣ ሳይንስ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ በምርት ስራ ላይ ወይም ተዛማጅ ሥራ ላይ ከ2 አመት በላይ የሰራ/ች በሙያው ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሻን
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና ዲፕሎማ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር መካኒካል ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ዲግሪ 0 ዓመት ዲፕሎማ 2 ዓመት
- የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስት የሰራ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 2