Contact us: info@addisjobs.net

ፕላንት ማኔጀር ,ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር ,ሲኒየር ኤሌክትሪሻን

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ኡታ ዋዩ ሁለገብ የገ/ህ/ዩኒዮን አዲስ ላቋቋመው የምግብ ማደራጃ ኮፕክስ ቀጥሎ በተገለጹት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንት ማኔጀር
    • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ወይም በሜካኒካል ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪ ዲግሪ ከታወቁ የትምህርት ተቋማት
    • የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ወይም ተዛማጅ ስራ ላይ ከ6 ዓመት በላይ የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር
    • የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ሳይንስ፣ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
    • የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ በምህርት ስራ ላይ ወይም ተዛማጅ ስራ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ/ች በሙያው ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሻን
    • የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና ዲፕሎማ
    • የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 4 ዓመት ለዲፕሎማ 6 ዓመት የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia