ፋይናንስ ኦፊሰር : እቃ ግዢ: የሂሳብ ሰነድ ያዥ እና ሌሎች ስራዎች
Job Overview
የአዲስ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ከኮሌጅ በ6ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ከቴክኒክና ሙያ የተገኘ ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በደረጃ 4 እና 5 በአካውንቲንግ ተመርቆ/ቃ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት የCOC ማረጋገጫ ያለው/ት
- ትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ ቴ/ሙያ ዲፕሎማ
- ደሞወዝ 3001
- ደረጃ ፕሣ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥራት ምርታማነት ማሻሻያ የካይዘን አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በጋርመንት፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክ ሲቲ በሙያው የ3 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ደሞወዝ 3015
- ደረጃ ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ምክንርና ስራ የሚያስተሳስር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በጋርመንት፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክ ሲቲ በሙያው የ3 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ደሞወዝ 3015
- ደረጃ ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስልጠና አመራር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በጋርመንት፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክ ሲቲ በሙያው የ3 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ደሞወዝ 3015
- ደረጃ ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር እቃ ግዢ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በፐርቼዚንግ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት በሙያው የ3 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ደሞወዝ 3001
- ደረጃ ፕሳ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሰነድ ያዥ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቀድመው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ቴክኒክና ሙያ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በደረጃ 4/5 የተመረቀና የሙያ ብቃት የCOC ማረጋገጫ ያለው የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞ 12ኛ ክፍል ጣየናቀቀ ወይም ከ1995ዓ.ም መጨረሻ ከቴ/ሙያ በ10+1 ያጠናቀቀ ወይም በደረጃ 4/5 የተመረቀ
- ደሞወዝ 1743
- ደረጃ ጽሂ 8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሳኒተሪ አሰልጣኝ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም /ኮሌጅ በብረታ ብረት ሙያ የተመረቀ በተጠቀሱት ደረጃዎች የሙያ ብቃት የCOC ማረጋገጫ ያለው የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ በደረጃ 4/5 የተመረቀ
- ደሞወዝ 2350
- ደረጃ ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የብረታብረት አሰልጣኝ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም /ኮሌጅ በሳኒተሪ ሙያ የተመረቀ በተጠቀሱት ደረጃዎች የሙያ ብቃት የCOC ማረጋገጫ ያለው የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የትምህርት ደረጃ በደረጃ 4/5 የተመረቀ
- ደሞወዝ 2350
- ደረጃ ኬሪየር