ፋይናንስ ኦፊሰር : ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር : ሾፌር – 7 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ የፕሮጀክት 14 ቤቶች ግንባታ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሴክተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/10+2/ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ ሌቭል/ ያጠናቀቀች 8 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል II ያጠናቀቀች 6 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል III ያጠናቀቀች 4 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል IV ያጠናቀቀች 2 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል V ያጠናቀቀች 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ማስተርስና አግባብነት ያለው 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ 12
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ክትትልና ውለታ ፈጻሚ ጁኒየር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ ሲቪል ምህንድስና ዲግሪና 0 ዓመት ወይም ዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ 11
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሳኒተሪ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሳኒተሪ ምህንድስና ዲፕሎማና 4 ዓመት ወይም ቴክኒክና ሙያ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፤ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት፡፡
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2,977.00
- ደረጃ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የከባድ መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 3 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3,645.00
- ደረጃ X -እርከን