ፀሐፊ: ሱፐርቫይዘር: ሾፌር: አካውንታንት: የሳንቴሪ ባለሙያ
Job Overview
ጤና ምግብ አምራቾች አ.ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፀሐፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽሕፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማና 2 አመት የስራ ልምድ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና በፀሐፊነት 5 ዓመት የስራ ልምድ ማቅረብ የምትችል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በምግብ ሳይንስ በዲግሪ የተመረቀ/ችና 2 አመት በሱፐርቫይዘርነት የሰራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 2 አመት የስራ ልምድ ያለው እንዲሁም 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ት እና 0 አመት የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሳንቴሪ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የትምህርት ተቋም በዲግሪ በኢንቫይሮመንታል ሳይንስ የተመረቀ/ች እና 0 አመት የስራ ልምድ
ለሁሉም የስራ መደቦች ደመወዝ በስምምነት