View more
1 month ago
ፀሐፊ , ፋይናንስና አስተዳደር
Job Overview
አማኑኤል የሕፃናት ማሳደጊያና የሙያ ማሰልጠኛ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ፀሐፊ
- የት/ት ደረጃ፡ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከቴክኖሎጂ ኮሌጅ Level 4 በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡– ፋይናንስና አስተዳደር
- የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከቴክኖሎጂ ኮሌጅ ደረጃ 4
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
- ደመወዝ፡ በስምምነት