ፀሐፊ ,ዳታ ኢንኮደር , መለስተኛ መኪና ሾፌር , ተሸከርካሪዎች መካኒክ , ጎሚስታ , ኤሌክትሪሽያን
Job Overview
ሙለጌ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ፀሐፊ
- የት/ት ደረጃ፡ በፀሐፊነት ሙያ ከታወቀ የትምህርት ተቋም 10+3 ወይም በኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመትና በላይ የስራ ልምድ /በዳታ ኢንኮደርነት/ የሠራ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ዳታ ኢንኮደር
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም አግባብ ባለው ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመትና በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ መለስተኛ መኪና ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ደረቅ 1፣ ሕዝብ 1፣ 3ኛ ደረጃ ያለው
- የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደቡ፡ የአነስተኛና መካከለኛ ተሸከርካሪዎች መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ከተግባረ ዕድ በአውቶ መካኒክ የተመረቀ 10+3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው
- የስራ ልምድ፡ ከ4 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ጎሚስታ
- የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+2
- የስራ ልምድ፡ ከ4 ዓመት በላይ የስራ /በጎማ ቁጥጥር ሥራ ያገለገለ/
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ኤሌክትሪሽያን
- የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 በአውቶ ኤሌክትሪሽያን የሠራ
- የስራ ልምድ፡ ከ4 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ 1