ጽዳት ሰራተኛ , ምግብ አብሳይ

የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ለአምባሳደር መኖሪያ ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የስራ መደቡ፡ጽዳት ሰራተኛ      
 • የት/ደረጃ፡ 5ኛ ክፍልና በላይ
 • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የስራ ልምድ
 • ብዛት፡ 2

ማማላት የሚገባው/ት መመዘኛ

 • ሙሉ ጤናማ የሆነ/ች
 • ጥሩ እንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ
 • የግልና አጠቃላይ ጽዳትን መጠበቅ የምትችል
 • በአምባሳደሩ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ለመኖር ፈቃደኛ የሆነች
 • የአምባሳደሩን መኖሪያ በየቀኑ ለማጽዳት ፈቃደኛ የሆነች
 • ልብስ የማጠብ እና የመተኮስ ችሎታ ያላት
 • ሚስጥር መጠበቅ የምትችል/የሚችል
 • ሥራ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ/ች
 • ዓመታዊ ደመወዝ 26,763 ጥቅማ ጥቅም ፕሮቪደንት ፈንድ 10% ከአሠሪው 5% ከሰራተኛው የሚቀመጥ
 • በዓመት 1 ጊዜ የአንድ ወር ደሞዝ ቦነስ ይሰጣል የህክምና ከአሰሪው 66.6% ከሰራተኛው 33.3
 1. የስራ መደቡ፡ምግብ አብሳይ      
 • የት/ደረጃ፡ 6ኛ ክፍልና በላይ
 • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት በተግባር የሰራ/ች
 • ብዛት፡ 1

ማማላት የሚገባው/ት መመዘኛ

 • ሙሉ ጤናማ የሆነ/ች
 • ጥሩ እንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ
 • የግልና አጠቃላይ ጽዳትን መጠበቅ የምትችል
 • በአምባሳደሩ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ለመኖር ፈቃደኛ የሆነች/ነ
 • የተለያዩ ዓይነት ምግቦችን የማብሰል ችሎታ ያለው/ት
 • በየዕለቱ ለአምባሳደርና ለቤተሰብ ምግብ ማዘጋጀት የሚችል/ት
 • ለልዩ ልዩ ግብዣዎች ምግብ ማዘጋጀት የሚችል/ት
 • ሚስጥር መጠበቅ የምትችል /የሚችል
 • ወርሃዊ ደመወዝ፡ 6,000.00
 • ሚስጥር መጠበቅ የምትችል
 • ሥራ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ/ች
 • ጥቅማ ጥቅም ፕሮቪደንት 10% ከአሠሪው 5% ከሰራተኛው የሚቀመጥ
 • በዓመት 1 ጊዜ የአንድ ወር ደሞዝ ቦነስ ይሰጣል የህክምና ከአሰሪው 66.6% ከሰራተኛው 33.3

Please login with Candidate account to view more fields.
Apply for this job
Share this job

Video Editor – Addis Insight

Addis Insight is  looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title:        Video Editor Job Overview:        Job Type: Full Time Salary: Company’s Scale. Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia. Job Position:         1.Video Editor Responsibilities: A Video Editor is tasked with taking the raw footage shot by a film crew and director and turning it into the final product.

Driver I – Ethiopian Airlines

Ethiopian Airlines is  looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title:        Driver I Job Overview:        Job Type: Full Time Salary: Company’s Scale. Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia. Job Position:         1.Driver I Job Requirement:     Qualification: Education:  A Minimum of 12th/10th grade complete per the old /new curriculum with a minimum of Public II driving license . Knowledge

Junior Accountant , Call Operator, Reception & More – Gojo Agency

Gojo Agency is looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title Junior Accountant , Call Operator, Reception & More Job Requirement 1.Job Position፡  የኬጂ ዳይሬክተር Education:  ዲፕሎማ/ዲግሪ Experience: 1 ዓመት እና ከዛ በላይ Gender: ሴት Place of  Work: ቄራ ____________________________ 2.Job Position፡ እንጊሊዘኛ መምህር Education:   ዲግሪ Experience:   1 ዓመት እና ከዛ በላይ Gender: ወንድ/ሴት Required No. 3 Place of 

Call Operator , Assistant Teacher, Reception & More – Gojo Agency

Gojo Agency is looking for qualified applicants for the following open positions. Job Title Call Operator , Assistant Teacher, Reception & More Job Requirement 1.Job Position፡  ስልክ ኦፕሬተር Education: ኤኒ ዲፕሎማ/ዲግሪ Experience: 0 ዓመት እና ከዛ በላይ Gender: ሴት/ወንድ Required No. 5 Place of  Work: አ.አ ____________________________ 2.Job Position፡ ሞግዚት Education:  8ኛ Experience:  አይጠይቅም Gender: ወንድ/ሴት Required No. 3 Place of  Work: ጦ/ሀይሎች

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia
Share via
 
Send this to a friend