ጥበቃ
Job Overview
ብርሃን የጥበቃ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ጥበቃ
- ጾታ፡ ወንድ/ሴት
- ተፈላጊ መስፈርቶች
- አካላዊ ሁኔታ የተሟላ ጤንነትና፣ ቁመና ያለው
- ዕድሜ፡ ከ20-47
- የት/ደረጃ፡ ከ6ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ዋስ/ ተያዥና ከሚኖርበት ቀበሌ የኖዋሪነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ከተለያዩ ወንጀሎች ነፃ መሆኑን የሚገልፅ የጣት አሻራ ምርመራ ውጤት ማቅረብ የሚችል
የምዝገባ ጊዜ፡ በማንኛው ጊዜ በስራ ሰዓት
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ከዚህ በላይ የጠቀመቱት መስፈርቶች የምታሟሉ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡