ጥበቃ / የደህንነት ሠራተኛ/
Job Overview
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ጥበቃ / የደህንነት ሠራተኛ/
- የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ሆኖ ቀለም
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 2 እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ዓመት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
ጾታ፡ አይለይም