ጥበቃ , የሴት ፈታሽ , ሞተረኛ
Job Overview
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ቁጥር 086/17
- የስራ መደቡ፡– ጥበቃ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- እድሜ፡ ከ25-40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
- የስራ መደቡ፡– የሴት ፈታሽ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና ቢያንስ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- እድሜ፡ ከ25-35 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
- የስራ መደቡ፡– ሞተረኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም
- የስራ ልምድ፡ አንደኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው ሆኖ የ1 ዓመት የስራ ልምድ
- ዕድሜ፡ ከ20-30 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በባንኩ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ