Contact us: info@addisjobs.net

ጥበቃ: ሞተረኛ ፖስተኛ : ህዝብ ግንኙነት : ግዢ ባለሙያ – 5 ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የፌደራል ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ መቆጣጠሪያ  ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት የስራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ከፍተኛ ኦፊሰር I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ/በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን /በፖለቲካል ሳይንስና አ/አ ግንኙነት
  • የስራ ልምድ
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 አመት /ለሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት /ለዶክትሬት ዲግሪ 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ                   ሣፕ-6
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ              0 ዓመት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     727  3/ሶስት/ እርከን ገባ ብሎ
  • ደረጃ                   እጥ – 3
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት አስተዳደር አስተባባሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማኔጅምት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+1 ያጠናቀቀ ወይም 10+2 ያጠናቀቀ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት ፣ አግባብ ያለው የስራልምድ ፣ 10+2 ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 8 ዓመት፣ 10+1 አስር አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     00 3/ሶስት/ እርከን ገባ ብሎ/
  • ደረጃ                   ጽሂ – 10
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
  • የስራ ልምድ               /የስራ ዓይነትና ዘመኑ/ 0
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ                   ጥጉ – 2
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ግዢ ባለሙያ III
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማኔጅመንት/በግዥና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ ኢኮኖሚክስ /ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
  • የስራ ልምድ
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት/ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት/ለዶክትሬት ዲግሪ 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                                  1
  • ደሞወዝ                                                 00
  • ደረጃ                         ፕሣ-6
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia