ጠቅላላ ሂሳብ ዋና ክፍል ኃላፊ , የሽያጭ ሱፐር ቫይዘር , ሲኒየር አካውንታንት
Job Overview
ተጂ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ የምግብ ሸቀጦች በዓለም ላይ ከታወቁ አምራችና አቅራዎች እያስመጣ በማከፋፈል የሚታወቅ የንግድ ድርጅት ነው፡፡ የሚያስመታቸው ሸቀጦችም ለሱፐርማርኬቶች፣ ለጅምላ ችርቻሮ መደብሮች፣ ለትልልቅ ሆቴሎችና ምግብ ቤቶች በማከፋፈል ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ጠቅላላ ሂሳብ ዋና ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና በፒችትሪ አካውንቲንግ ልምድ ያለው
- ብዛት ፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የሠራና ከዚህም ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት በኃላፊነት ያገለገለ
- የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሱፐር ቫይዘር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግና ተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ እና መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የሠራና ከዚህም ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት በሽያጭ ሱፐር ቫይዘርበት ያገለገለ
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና በፒችትሪ አካውንቲንግ ልምድ ያለው
- ብዛት ፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የሠራና ከዚህም ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት በሲኒየር አካውንታንትነት ያገለገለ
ለሁሉም መደቦች፡
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት ሆኖ ለተራ ቁጥር 2 በተጨማሪ የሽያጭ ኮሚሽን ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ፡ አዲ አበባ