ጁኒየር ኬሚስት ,ስቶር ኪፐር
Job Overview
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጀት አክስዮን ማህበር (የመንግስት ልማት ድርጅት የሆነው) ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ኬሚስት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/በኬሚስትሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ ዝዋይ
- ጾታ፡ ወንድ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3/ ዲፕሎማ በኣካውንቲንግ/ በማቴሪያል ማኔጅመንት/ በሰፕላይስ ማኔጅመንት / በማኔጅመንት ያለው እና በሙያው 3 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ ዝዋይ
- ጾታ፡ ወንድ