Contact us: info@addisjobs.net

ጁኒየር አሶሼየት ኢንጅነር , ሾፌር 1 , የመንገድ መብት ጥበቃ ማኔጅመንት ወኪል (የመንገድ ወሰን ማስከበር ባለሙያ)

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደብ፡ ጁኒየር አሶሼየት ኢንጅነር    
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ / 10+2 ሰርተፊኬት / 10+1/ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  2. የስራ መደብ፡ ሾፌር 1    
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ ወይም ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ትችል እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 3
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጭ
  3. የስራ መደብ፡ የመንገድ መብት ጥበቃ ማኔጅመንት ወኪል (የመንገድ ወሰን ማስከበር ባለሙያ)    
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ/10+2 ሰርተፊኬት በማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ + ሲኦሲ እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 4
    • ደመወዝ፡ 4246 + በወር 600 ብር የስልክ አበል
    • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉት የስራ ክፍሎች
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia