ጀማሪ ድራጊስት , ጀማሪ ቀላል መኪና ሾፌር , መለስተኛ መምህር
Job Overview
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ድራጊስት
- የት/ት ደረጃ፡ በፋርማሲ ዲፕሎማ የተመረቁ እና COC ማቅረብ የሚችል/ትችል
- የስራ ቦታ፡ በየስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ ብር 4962.00
- ብዛት፡ 06
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ቀላል መኪና ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 3ኛ ደረጃ ወይም ህዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ ያለው/ት፣ ከሁለት (2) ዓመት ያላነሰ የስራ ልምድ ፣ በትምህርት ዝግጅት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የስራ ቦታ፡ በየስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ ብር 3306.00
- ብዛት፡ 15
- የስራ መደቡ፡ መለስተኛ መምህር
- የት/ት ደረጃ፡ በሂሳብ፣ በእንግሊዘኛ፣ ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ሥነ ዜጋ፣ ሶሻል ስቴዲ፣ ስፖርት ሳይንስ ለመምህርነት በዲግሪ የተመረቁ እና በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ቦታ፡ በየስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ ብር 4962.00
- ብዛት፡ 06