ጀማሪ የድርጅታዊ ለውጥና መረጃ ባለሙያ ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት
Job Overview
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ የድርጅታዊ ለውጥና መረጃ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሰው ኃይል አመራር፣ በፐብሊክ አድምኒስትሬሽን፣ እና 1 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- ደረጃ፡ 8