Contact us: info@addisjobs.net

ጀማሪ የሕግ ባለሙያ , የሕግ ባለሙያ , ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ I , ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ II, የሕግ አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ጀማሪ የሕግ ባለሙያ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 7
  • ደመወዝ፡ 9,246
  • የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሞያሌ፣ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
  • ደረጃ፡ 7
  1. የስራ መደቡ፡ የሕግ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 13,184
  • የስራ ቦታ፡ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
  • ደረጃ፡ 8
  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ I
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 8
  • ደመወዝ፡ 15,743
  • የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሃዋሳ፣ መቀሌ፣ ሞያሌ፣ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
  • ደረጃ፡ 9
  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ II
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 10
  • ደመወዝ፡ 18,137
  • የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሃዋሳ፣ መቀሌ፣ ሞያሌ፣ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
  • ደረጃ፡ 10
  1. የስራ መደቡ፡ የሕግ አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 20,330
  • የስራ ቦታ፡ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
  • ደረጃ፡ 11
  • ማሳሰቢያ፡
    • ስራ ፈላጊዎች ለምዝገባ ሲመጡ የሚፈልጉበትን አንድ ቦታ ብቻ በሥራ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በግልጽ ማመልከት አለባቸው፡፡
    • የፈተና ቀን፣ ቦታና ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት ለተመዘገቡ በዋናው መ/ቤት የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ የሚገለጽ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለመቀጠር ለሚያመለክቱ ስራ ፈላጊዎች በተመዘገቡበት ቅ/ጽ/ቤት የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይገለጽላቸዋል፡፡
    • ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
    • ከምዝገባው ቀን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ስራ ፈላጊዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
    • የተጠቃለለ የመረቂያ ነጥባቸው ቢያንስ ወንዶች 2.5 እና ሴቶች 2.2 ያላቸው እና
    • በሕግ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸውና የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ መሆን አለባቸው፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia