ጀማሪ ኦፊሰር
Job Overview
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ጀማሪ ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ፣ ኢንፎርሜሸን ሲስተምስ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሕግ፣ ስታትስቲክስ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ተጨማሪ መስፈርቶች፡ አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንድ 2.75 ለሴቶች 2.50 እና ከዚያ በላይ
- ዕድሜ፡ ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች
- ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች
- ደመወዝ፡ ወርሃዊ መነሻ ደመወዝ 3111.00፣ ማራኪ ጥቅማጥቅሞች በባንኩ የጥቅማጥቅም ማዕቀፍ መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት