Contact us: info@addisjobs.net

ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ ,ሪከርድና ማህደር ሰራተኛ , ጀማሪ ፋርማሲ ቴክኒሺያን , ከፍተኛ ክሌም ኤክስፐርት , ልዩ ተንቀሳቃሽ ኦፕሬተር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡(በ2008ዓ.ም የተመረቀና ከ3 ነጥብ በላይ ያለው/ት)
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 4
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሪከርድና ማህደር ሰራተኛ
      [sociallocker id=”1808″]

    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በላይብረሪ ሳይንስ/ በማኔጅመንት / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ ደረጃ IV ዲፕሎማና በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ፋርማሲ ቴክኒሺያን
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ የጤና ተቋም በፋርማሲ ደረጃ IV ዲፕሎማ በሙያው የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡(በ2007 እና 2008ዓ.ም የተመረቀና ከ90  በላይ ውጤት ያለው/ት COC ማቅረብ የሚችል/ችል)
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ክሌም ኤክስፐርት
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቪል ኢንጅነሪንግ / በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ (በክሌም ኤክስፐርት በቂ ልምድ ያለው/ት)
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሠረት
    • ብዛት፡ 1
  5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ልዩ ተንቀሳቃሽ ኦፕሬተር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ የልዩ ተንቀሳቃሽ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ (በግሬደርና ሎደር የስራ ልምድ ያለው)
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 2

[/sociallocker]
ለሁሉም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia