Contact us: info@addisjobs.net

ዳታ ኢንኮደር , የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ , የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ , ተንቀሳቃሽ ገንዘብ ሰብሳቢ , ሁለገብ ጥገና ሠራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የጉለሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ዳታ ኢንኮደር
  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር፣ በኢንፎርሜሽን ቴክሎጂ፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒዩተር ሳይንስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ የሌቭል 4 ዲፕሎማ ወይም በተዘረዘሩት ሙያዎች የመጀመሪያ ዲግሪ  እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
  • ብዛት፡ 4
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ V
  1. የስራ መደብ፡ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ (ኢንስፔክተር)
  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በገበያ ስራ አመራር፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ በግዥና አቅርቦት፣ በንብረት አስተዳደር፣ በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በታክስ አስተዳደር በጽሁፍና ቢሮ አስተዳደር፣ በሪከርድ ስራ አመራር፣ በስታትሪክስ ወይም ከተጠቀሱት የት/ት ዓይነቶች ጋር ተማሳሳይ በሆኑ የት/ት መስኮች የኮሌጅ /ሌቭል 4 የቴክኒክና ሙያ የሌቭል 4 ዲፕሎማ የቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማ እና 4/0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
  • ብዛት፡ 12
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ V
  1. የስራ መደብ፡ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞው ስርዓት ት/ት 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ወይም የቅድመ ኮሌጅ /መሰናዶ/ ት/ት ያጠናቀቀ/ች ወይም በአካውንቲንግ የት/ት መስክ የኮሌጅ ወይም የሌቭል 4   የቴክኒክና ሙያ ትምህርት  ዲፕሎማ ወይም ከላይ በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 8/6/2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
  • ብዛት፡ 3
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ IV
  1. የስራ መደብ፡ ተንቀሳቃሽ ገንዘብ ሰብሳቢ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞው ስርዓት ት/ት 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ወይም የቅድመ ኮሌጅ /መሰናዶ/ ት/ት ያጠናቀቀ/ች ወይም በአካውንቲንግ የት/ት መስክ የኮሌጅ ወይም የሌቭል 4   የቴክኒክና ሙያ ትምህርት  ዲፕሎማ ወይም ከላይ በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 6/4/2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡3596.00
  • ደረጃ፡ V
  1. የስራ መደብ፡ ሁለገብ ጥገና ሠራተኛ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞው ስርዓት ት/ት 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ወይም የቅድመ ኮሌጅ /መሰናዶ/ ት/ት ያጠናቀቀ/ች ወይም በኤሌክትሪክ ሥራ፣ በህንጻ ሥራ፣ በእንጨት ስራ፣ በቧንቧ ሥራ፣ በቢሮ ማሽኖች ጥገና ሥራ ከተጠቀሱት የት/ት መስክ የሙያ መስኮች ኮሌጅ/ሌቭል 4 የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና 4/2/0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በቢሮ ማሽኖች በቧንቧ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ III

 

ለሁሉም የስራ መደቦች፡

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ ቅ/ጽ/ቤት
  • ጾታ፡ አይለይም
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia