ዳታ ኢንኮደር ከግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ5 ሰዎች
Job Overview
የግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ዳታ ኢንኮደር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማጄጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ስታስቲክስና በሶሽዮሎጂ ት/ት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 05
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት (ነቀምቴ)
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት ሆኖ በየ6 ወር የሚታደስ