ዲዛይን ቡድን መሪ
Job Overview
መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዲዛይን ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢሪጌሽን ኢንጅነሪንግ/ሲቪል ኢንጅነሪንግ/ሃይድራውሊክ ኢንጂነሪንግና በተመሳሳይ ሙያ ኤም.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 4/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 11,859
- ደረጃ፡ – 21
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንፊልድ መስኖ ኮንስትራክሽንና ጥገና ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢሪጌሽን ኢንጅነሪንግ/ሲቪል ኢንጅነሪንግ/ሃይድራውሊክ ኢንጂነሪንግና በተመሳሳይ ሙያ ኤም.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 4/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 11,859
- ደረጃ፡ – 21
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኢሪጌሽን ኢንጅነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢሪጌሽን ኢንጅነሪንግ/ሲቪል ኢንጅነሪንግ/ሃይድራውሊክ ኢንጂነሪንግና በተመሳሳይ ሙያ ኤም.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 3/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 10,553
- ደረጃ፡ – 20
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የእንግዳ ቤት አገልግሎት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በሆቴል ማኔጅመንት/ በሆቴል ሱፐርቪዥን/ በምግብ ዝግጅት በእንግዳ አቀባበልና ቤት አያያዝ ሙያ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በሆቴል ማኔጅመንት/ በሆቴል ሱፐርቪዥን/ በምግብ ዝግጅት/ በእንግዳ አቀባበልና ቤት አያያዝ ሙያ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ 10+2 ወይም በደረጃ III ሰርተፊኬትና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 3,988
- ደረጃ፡ – 12
ለሁሉም የስራ መደቦች
- የስራ ቦታ፡ መተሐራ
- የድርጅቱ የመጠለያ ቤት፣ የመብራት፣ የውሃና የህክምና አገልግሎት ለሠራተኛ ከነቤተሰቡ በነፃ ይሰጣል፡፡
- ተወዳድረው ያሽነፉ ዕጩዎች ቅጥር የሚከናወነው በፊት ከነበሩት ድርጅት መልቀቂያ /ክሊራንስ/ አስቀድመው ሲያቀርቡ ብቻ ነውው፡
- ከግል ድርጅቶች የሚሰጥ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር ስለመክፈሉ የሚገለጽ መሆን አለበት
- ሌቭል የትምህርት ደረጃ በሚጠይቁ የሥራ መደቦች አመልካች (COC) ማቅረብ ያስፈልጋቸዋል፡