ደሊቨሪ ኦርደር (Delivery order) ኦፊሰር
Job Overview
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ደሊቨሪ ኦርደር (Delivery order) ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በሺፕንግ ወይም በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- – 2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ – 3804
- ደረጃ፡ – 5
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሜንቴናንስ ፕላነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የኮሌጅ ዲፕሎማ /ቮኬሽናል 10+2 በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- – 3/5 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 3804
- ደረጃ፡ – 5
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፎርክሊፍት ኦፕሬተር /7-10/ ቶን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 3804
- ደረጃ፡ – 5
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የእሳት አደጋ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 12ኛ/10 ክፍያ ያጠናቀቀ 4ኛ መንጃ ፈቃድ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ ሆኖ በእሳት ሹፌርነት የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 3169
- ደረጃ፡ – 4
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 12ኛ/10 ክፍያ ያጠናቀቀ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 1876
- ደረጃ፡ – 3
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ