የOPD ክፍል ኃላፊ ነርስ , ሲኒየር ነርስ , አዋላጅ ነርስ , ስክራብ ነርስ , ጁኒየር ነርስ , ፋርማሲስት , እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ, ላቦራቶሪ ረዳት , ቀለም ቀቢ
Job Overview
ቤተዛታ ጤና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
[newsletter_button id=1 label=”Get Jobs by Email በኢሜይል እንዲመጣልዎ ይመዝገቡ” design=”twitter”]
- የስራ መደብ፡ የOPD ክፍል ኃላፊ ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት ያላነሰ በተመላላሽ ክፍል በኃላፊነት የሰራ
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 5-ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ በሆስፒታሉ ውስጥ በሜዲካል፣ ሰርጂካል የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- የስራ መደብ፡ አዋላጅ ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሙያው ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 3/2 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ስክራብ ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሙያው ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 3/2 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ጁኒየር ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ፋርማሲስት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በሙያው
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድና ART ስልጠና የወሰደ/ች
- የስራ መደብ፡ እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከቴክኒክና ሙያ በሴክሬተርያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም አግባብነት ያለው ትምህርትና ስልጠና
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ላቦራቶሪ ረዳት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10ኛ ክፍል በላይ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ቀለም ቀቢ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል በላይ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
Get Jobs on Email Subscribe Now በኢሜይል ስራዎች እንዲመጣልዎ ይመዝገቡ
[newsletter_button id=1 label=”Get Jobs on Email Subscribe በኢሜይል ስራዎች እንዲመጣልዎ ይመዝገቡ” design=”twitter”]
[easy-subscribe design=”design3″]
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የስራ ልምዱ በሆስፒታል ወይም በጤና ተቋም ቢሆን ይመረጣል፤