የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ (ፕሮጀክት ማኔጀር)
Job Overview
መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ (ፕሮጀክት ማኔጀር)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳ የትምህርት ዘርፍ መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ
- በህንፃ ኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ለማስተርስ ዲግሪ ተመራቂ 4 ዓመት፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ 6 ዓመት እና ከዚያ በላ በሙያው ላይ የሠራ/ች እና በፕሮጀክት ማኔጀርነት ቢያንስ ለ3 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮንስትራክሽን መሀንዲስ (construction Engineer)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ች
- የስራ ልምድ
- በህንፃ ኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ለማስተርስ ዲግሪ ተመራቂ 3 ዓመት እና ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች፣ እና በፕሮጀክት ኮንስትራክሽን ኢንጂነርነት ቢያንስ ለ3 ዓመት የሠራ/ች
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አስተዳደር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በአውቶሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ያለው/ች
- የስራ ልምድ
- በኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ 2 ዓመት እና ለዲፕሎማ ተመራቂ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ ሃብት አስተዳደር ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ች
- የስራ ልምድ
- በኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ለማስተርስ ዲግሪ ተመራቂ 3 ዓመት እና ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች፣ እና በሰው ሃይል አስተዳደር ኃላፊነት ቢያንስ ለ3 ዓመት የሠራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አ.አ ዋና ቢሮ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ች
- የስራ ልምድ
- በኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጠቅላላ ፎርማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በህንፃ ግንባታ ወይም በተመሳሳይ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) በደረጃው ማቅረቢያ የሚችል/ችትል ይመረጣል፡፡
- የስራ ልምድ
- በህንፃ ኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች
- ብዛት 3
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪሺያን ፎርማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በህንፃ የኤሌክትሪክ ስራ ወይም በተመሳሳይ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) በደረጃው ማቅረቢያ የሚችል/ችትል ይመረጣል፡፡
- የስራ ልምድ
- በህንፃ ኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ለ5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ ፀኃፊ /ሴክሬታሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በሴክሬታሪያል ሳይንስ በዲፕሎማ ተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- በኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ድርጅት ውስጥ ለ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አ.አ ዋና ቢሮ