ኤክሴል ፕላስቲክ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፕላንና ሥራ አመራር መረጃ አገልግሎት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ
- በሙያው 6 ዓመት ወይም 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ – በስምምነት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናትና ልማት ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ
- በማምረቻ ድርጅቱ ውስጥ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- ደመወዝ – በስምምነት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ሴክሬተሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙሉ ማሰልጠኛ ተቋም በሴክቴተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ያላት
- የስራ ልምድ
- በማምረቻ ተቋም 4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
- ደመወዝ – በስምምነት
- ብዛት – 1