የፎርክሊፍት ኦፕሬተር /2.5-6 ቶን/, የተርሚናል ትራክተር ኦፕሬተር
Job Overview
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የፎርክሊፍት ኦፕሬተር /2.5-6 ቶን/
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ያለውና 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ ወይም በተመሳሳይ የሰለጠነ/ች እና 1 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 4
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 4
- የስራ መደቡ፡ የተርሚናል ትራክተር ኦፕሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣መንጃ ፈቃድ ያለው፣ እንዲሁም በፎርክሊፍት ኦፕሬተርነት ወይም በተመሳሳይ የሰለጠነ/ች እና 1 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 4
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 4
ለሁሉም የስራ መደቦች
- የስራ ቦት፡ ሞጆ
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የስራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡