የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽ/ቤት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በስፖርት አስተዳደር ወይም በማኔጅምት ወይም በሊደርሺፕ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ
- ተጨማሪ ችሎታ፡ በቂ የኮምፒውተርና ዓለም አቀፍ የቋንቋ እውቀት ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ 7/9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደሞወዝ በስምምነት
- ብዛት አንድ
- ዕድሜ ከ35 – 45 ዓመት
- መንዳ ፈቃድ ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የጽ/ቤት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በስፖርት አስተዳደር ወይም በማኔጅምት ወይም በሊደርሺፕ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ
- ተጨማሪ ችሎታ፡ በቂ የኮምፒውተርና ዓለም አቀፍ የቋንቋ እውቀት ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ 5/7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደሞወዝ በስምምነት
- ብዛት አንድ
- ዕድሜ ከ35 – 45 ዓመት
- መንዳ ፈቃድ ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል