View more
8 years ago
የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ
Job Overview
Qualified applicants invited to apply for the following open position: የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ
Job Requirement
- በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በተመሳሳይ ሥራ ላይ በሙያው የሰራ/ች ሆኖ , 10 (አስር
- ከዚህ ውስጥ ለ5ዓመት በኃላፊነት የሰራ, (5) አምስት
የሥራ ቦታ: ሐዋሳ
How to Apply
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ኢትዮ ሴራሚክ ጎን ፒካን እንፃ ሁለተኛ ፎቅ ታቦር ሴራሚክስ ውጤቶች አ.ማ ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆን እንገልፃለን
ለበለጠ መረጃ 0911 01 91 23 መጠየቅ ይችላሉ፡፡