የግዥ ባለሙያ – ክፍት የስራ ማስታወቂያ
Job Overview
የህገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የግዥ ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ የትምህረት ቤት የክፍል ውጤት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤቶች ማህተምና የባማስረጃዎቹ ፎቶግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለበት፡፡
- ከመንግስተ መስሪያ ቤት ውጭ የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ይከፈለው የነበረው ደመወዝ የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚየረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- ስልክ ቁጥር 0111266744
- በሌቭል ደረጃ ለተመረቁ አመልካቾች COC ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3,785
- ስራ ልምድ 6 ዓመት
- የትምህርት ዓይነት በፔርቸዚንግ /ሳፕላይ ማኔጅመንት / በአካውንቲንግ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ቢ.ኤ. ዲግሪ
- የስራ ደረጃ XI
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ