Contact us: info@addisjobs.net

የግዥና አቅርቦት አገልግሎት ኃላፊ, የአሠራር ማሻሻያ አገልግሎት ኃላፊ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ግዮን ሄቴሎች ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደቡ፡- የግዥና አቅርቦት አገልግሎት ኃላፊ
    • የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኣካውንቲንግ
    • የሥራ ልምድ፡ 10 ዓመት ግንኙነት ያለው፤ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  2. የስራ መደቡ፡- የአሠራር ማሻሻያ አገልግሎት ኃላፊ    
    • የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ግንኙነት ባለው
    • የሥራ ልምድ፡ 10 ዓመት ግንኙነት ያለው፤ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia