የግንባታ ክትትልና ግምገማ ባለሙያዎች – Construction Monitoring and Evaluation Officers
Job Overview
የኦሮሚያ የተቀናጀ ከተማ መሬት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በኮንትራት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ (senior construction monitoring and evaluation officer)
- የትምህርት ዓይነት፡ MSc/BSC in civil engineering and relates studies
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 8495
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 2/4
- ደረጃ XIV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ(construction monitoring and evaluation officer)
- የትምህርት ዓይነት፡ MSc/BSC in civil engineering and relates studies
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 7893
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 0/2
- ደረጃ XV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ባለሙያ(Electrical Installation officer)
- የትምህርት ዓይነት፡ BSC in electrical engineering and relates studies
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 7155
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 0
- ደረጃ XIII
Email Me Jobs Like These